המאגרים פעילים
איך נאסף המידע?
ጥያቄ 0028
שיתוף

አንድ የፖሊስ መኮንን የኤሌክትሪክ ብስክሌት ተሽከርካሪው ህጉን እየጣሰ ከሆነ ማቆም ይችላል?

ትክክለኛው መልስ: "አዎ። አንድ ፖሊስ በሕገወጥ መንገድ መንዳትን ለመከላከል ጎማዎቹን ማተንፈስ እና ቫልቮቹን ማስወገድ ይፈቀድለታል።.".

  1. አይችልም። አንድ ፖሊስ የመንጃ ፍቃድ ከሌለው በስተቀር የብስክሌት ጉዞን እንዲያቆም አይፈቀድለትም።.
  2. አይችልም። አንድን የብስክሌት ጉዞ ለማቆም የሚፈቀድለት ከኢንስፔክተር ወይም ከዚያ በላይ የሆነ የፖሊስ መኮንን ብቻ ነው። .
  3. አዎ። አንድ ፖሊስ በሕገወጥ መንገድ መንዳትን ለመከላከል ጎማዎቹን ማተንፈስ እና ቫልቮቹን ማስወገድ ይፈቀድለታል።. ትክክለኛው መልስ
  4. አዎ። አሽከርካሪው 18 ዓመት ወይም ከዚያ በላይ ከሆነ ብቻ ነው።.

ጥያቄ 0028

ርዕስ የኤሌክትሪክ ብስክሌት
ጥያቄ 0028

ተመሳሳይ ጥያቄ በሌሎች ቋንቋዎች

מקור: የትራንስፖርት ሚኒስቴር , data.gov.il · עודכן: · איך זה נאסף?

שיתוף: וואטסאפ